የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 30
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ሐዘን ወደ ደስታ ተለወጠ

        • ‘አምላክ ሞገስ የሚያሳየው ለዕድሜ ልክ ነው’ (5)

መዝሙር 30:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ስላወጣኸኝ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 25:2፤ 41:11

መዝሙር 30:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 20:5፤ መዝ 6:2፤ 103:3

መዝሙር 30:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ከሲኦል።” የሰው ልጆችን ሁሉ መቃብር ያመለክታል። የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ወይም “ነፍሴን ከመቃብር አውጥተሃታል።”

  • *

    ወይም “መቃብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 86:13
  • +መዝ 16:10፤ 28:1፤ ኢሳ 38:17፤ ዮናስ 2:6

መዝሙር 30:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለቅዱስ መታሰቢያው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 32:11
  • +ዘፀ 3:15

መዝሙር 30:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በጎ ፈቃድ የሚያሳየው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 12:1
  • +ኢሳ 54:8
  • +መዝ 126:5

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 20

መዝሙር 30:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ፈጽሞ አልንገዳገድም (አልውተረተርም)።”

መዝሙር 30:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:12፤ መዝ 89:17
  • +መዝ 10:1፤ 143:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

መዝሙር 30:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 34:6፤ 77:1

መዝሙር 30:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ደሜና።”

  • *

    ወይም “መቃብር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 28:1
  • +መዝ 6:5፤ 115:17፤ መክ 9:10
  • +መዝ 88:11፤ ኢሳ 38:18

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)፣

    2/2023፣ ገጽ 21

መዝሙር 30:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 143:1
  • +መዝ 28:7

መዝሙር 30:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክብሬ።”

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 30:1መዝ 25:2፤ 41:11
መዝ. 30:22ነገ 20:5፤ መዝ 6:2፤ 103:3
መዝ. 30:3መዝ 86:13
መዝ. 30:3መዝ 16:10፤ 28:1፤ ኢሳ 38:17፤ ዮናስ 2:6
መዝ. 30:4መዝ 32:11
መዝ. 30:4ዘፀ 3:15
መዝ. 30:5ኢሳ 12:1
መዝ. 30:5ኢሳ 54:8
መዝ. 30:5መዝ 126:5
መዝ. 30:72ሳሙ 5:12፤ መዝ 89:17
መዝ. 30:7መዝ 10:1፤ 143:7
መዝ. 30:8መዝ 34:6፤ 77:1
መዝ. 30:9መዝ 28:1
መዝ. 30:9መዝ 6:5፤ 115:17፤ መክ 9:10
መዝ. 30:9መዝ 88:11፤ ኢሳ 38:18
መዝ. 30:10መዝ 143:1
መዝ. 30:10መዝ 28:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 30:1-12

መዝሙር

ማህሌት። ለቤቱ ምረቃ የተዘመረ የዳዊት መዝሙር።

30 ይሖዋ ሆይ፣ ወደ ላይ ስላነሳኸኝ* ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤

ጠላቶቼ በእኔ ሥቃይ እንዲደሰቱ አልፈቀድክም።+

 2 ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ እርዳታ ለማግኘት ወደ አንተ ጮኽኩ፤ አንተም ፈወስከኝ።+

 3 ይሖዋ ሆይ፣ ከመቃብር* አውጥተኸኛል።*+

በሕይወት አቆይተኸኛል፤ ወደ ጉድጓድ* ከመውረድ አድነኸኛል።+

 4 እናንተ የእሱ ታማኝ አገልጋዮች፣ ለይሖዋ የውዳሴ መዝሙር ዘምሩ፤+

ለቅዱስ ስሙ*+ ምስጋና አቅርቡ፤

 5 ምክንያቱም የሚቆጣው ለአጭር ጊዜ ነው፤+

ሞገስ የሚያሳየው* ግን ለዕድሜ ልክ ነው።+

ማታ ለቅሶ ቢሆንም ጠዋት ግን እልልታ ይሆናል።+

 6 በተረጋጋሁ ጊዜ

“ፈጽሞ አልናወጥም”* አልኩ።

 7 ይሖዋ ሆይ፣ ሞገስ ባሳየኸኝ ጊዜ እንደ ተራራ አጠነከርከኝ።+

ፊትህን በሰወርክ ጊዜ ግን ተሸበርኩ።+

 8 ይሖዋ ሆይ፣ ወደ አንተ ደጋግሜ ተጣራሁ፤+

ሞገስ ለማግኘትም ይሖዋን አብዝቼ ተማጸንኩ።

 9 መሞቴና* ወደ ጉድጓድ* መውረዴ+ ምን የሚያስገኘው ጥቅም አለ?

አፈር ያወድስሃል?+ የአንተንስ ታማኝነት ይናገራል?+

10 ይሖዋ ሆይ፣ ስማኝ፤ ሞገስም አሳየኝ።+

ይሖዋ ሆይ፣ ረዳቴ ሁን።+

11 ሐዘኔን ወደ ጭፈራ ለወጥክ፤

ማቄን አውልቀህ ደስታን አለበስከኝ፤

12 ይህም እኔ* ዝም ከማለት ይልቅ ለአንተ የውዳሴ መዝሙር እዘምር ዘንድ ነው።

ይሖዋ አምላኬ ሆይ፣ ለዘላለም አወድስሃለሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ