የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 29
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • “የይሖዋ ድምፅ ኃይለኛ ነው”

        • ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ ይሖዋን አምልኩ (2)

        • “ክብር የተጎናጸፈው አምላክ አንጎደጎደ” (3)

        • “ይሖዋ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል” (11)

መዝሙር 29:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 16:28, 29

መዝሙር 29:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ከቅድስናው ግርማ የተነሳ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ይሖዋን አምልኩ።”

መዝሙር 29:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 7:10፤ መዝ 18:13
  • +መዝ 104:3

መዝሙር 29:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 26:11፤ 40:9

መዝሙር 29:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:12, 13

መዝሙር 29:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የሊባኖስን ሰንሰለታማ ተራሮች የሚያመለክት ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 3:8, 9

መዝሙር 29:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 19:18፤ መዝ 77:18

መዝሙር 29:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:13፤ ዕብ 12:26
  • +ዘኁ 13:26

መዝሙር 29:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቅርንጫፍ የሚመስሉ ቀንዶች ያሉት አጥቢ እንስሳ፤ ከአጋዘን ጋር ይመሳሰላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 10:17, 18፤ ሕዝ 20:47

መዝሙር 29:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በሰማይ ካለው ውቅያኖስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 38:25
  • +1ጢሞ 1:17

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2006፣ ገጽ 20

መዝሙር 29:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:29
  • +መዝ 72:7

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 29:11ዜና 16:28, 29
መዝ. 29:31ሳሙ 7:10፤ መዝ 18:13
መዝ. 29:3መዝ 104:3
መዝ. 29:4ኢዮብ 26:11፤ 40:9
መዝ. 29:5ኢሳ 2:12, 13
መዝ. 29:6ዘዳ 3:8, 9
መዝ. 29:7ዘፀ 19:18፤ መዝ 77:18
መዝ. 29:8ኢሳ 13:13፤ ዕብ 12:26
መዝ. 29:8ዘኁ 13:26
መዝ. 29:9ኢሳ 10:17, 18፤ ሕዝ 20:47
መዝ. 29:10ኢዮብ 38:25
መዝ. 29:101ጢሞ 1:17
መዝ. 29:11ኢሳ 40:29
መዝ. 29:11መዝ 72:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 29:1-11

መዝሙር

የዳዊት ማህሌት።

29 እናንተ የኃያላን ልጆች፣ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ፤

ከክብሩና ከብርታቱ የተነሳ ለይሖዋ የሚገባውን ስጡ።+

 2 ለስሙ የሚገባውን ክብር ለይሖዋ ስጡ።

ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሳችሁ* ለይሖዋ ስገዱ።*

 3 የይሖዋ ድምፅ ከውኃዎች በላይ ተሰማ፤

ክብር የተጎናጸፈው አምላክ አንጎደጎደ።+

ይሖዋ ከብዙ ውኃዎች በላይ ነው።+

 4 የይሖዋ ድምፅ ኃይለኛ ነው፤+

የይሖዋ ድምፅ ክብራማ ነው።

 5 የይሖዋ ድምፅ አርዘ ሊባኖስን ይሰብራል፤

አዎ፣ ይሖዋ አርዘ ሊባኖስን ይሰባብራል።+

 6 ሊባኖስን* እንደ ጥጃ፣

ሲሪዮንንም+ እንደ ዱር በሬ እንቦሳ እንዲዘሉ ያደርጋል።

 7 የይሖዋ ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል፤+

 8 የይሖዋ ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፤+

ይሖዋ የቃዴስን+ ምድረ በዳ ያናውጣል።

 9 የይሖዋ ድምፅ ርኤሞች* እንዲርበተበቱና እንዲወልዱ ያደርጋል፤

ደኖችንም ያራቁታል።+

በቤተ መቅደሱም ውስጥ ያሉ ሁሉ “ክብር ለአምላክ!” ይላሉ።

10 ይሖዋ ከሚያጥለቀልቁት ውኃዎች*+ በላይ በዙፋን ላይ ይቀመጣል፤

ይሖዋ ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ በዙፋን ላይ ይቀመጣል።+

11 ይሖዋ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል።+

ይሖዋ ሰላም በመስጠት ሕዝቡን ይባርካል።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ