የምሳሌዎች ማውጫ
ቁጥሮቹ የሚያመለክቱት ምዕራፎቹን ነው።
ሀብታሙ ሰውና አልዓዛር 88
ሁለት ባለዕዳዎች 40
ለሠራተኞች የተከፈለው ዲናር 97
መረብ 43
መበለቷና ዳኛው 94
ምናን 100
ርኩስ መንፈስ ተመለሰ 42
ሰው አጥማጆች 22
ስንዴና እንክርዳድ 43
ቀረጥ ሰብሳቢና ፈሪሳዊ 94
በተለያየ መሬት ላይ የወደቁ ዘሮች 43
በአሮጌ ልብስ ላይ አዲስ ጨርቅ መጣፍ 28
በእርሻ ውስጥ የተደበቀ ውድ ሀብት 43
በወንድምህ ዓይን ያለው ጉድፍ 35
በዓለት ላይ የተሠራ ቤት 35
በገበያ ስፍራ ያሉ ልጆች 39
በጎችና ፍየሎች 114
ታላንት 113
ታማኙ መጋቢ 78
ታማኝና ልባም ባሪያ 111
ትንኝን ማጥለል፣ ግመልን መዋጥ 109
ነፍሰ ገዳይ ገበሬዎች 106
ንጉሡ ሠርግ ደገሰ 107
ንጉሡ ብዙ ዕዳ ላለበት ሰው ምሕረት አደረገ 64
ንጉሡ ጦርነት ስለ መግጠም ሲያስብ 84
አሥር ደናግል 112
አባት ለመስጠት ፈቃደኛ መሆኑ 35
አባካኙ ልጅ 86
አዲስ የወይን ጠጅ፣ ያረጀ አቁማዳ 28
እውነተኛ የወይን ተክል 120
ከእርሻ የሚመለስ ባሪያ 89
ከዱቄት ጋር የተቀላቀለ እርሾ 43
ወደ ወይን እርሻ የተላኩ ሁለት ልጆች 106
ወፎችና አበቦች 35
ዓመፀኛ መጋቢ 87
ዕርፍ መጨበጥ 65
ዕንቁ፣ ከፍተኛ ዋጋ ያለው 43
ዕንቁዎች በአሳማ ፊት 35
ዘሪ 43
የመርፌ ቀዳዳ 96
የምድር ጨው 35
የሰናፍጭ ዘር፣ መንግሥት 43
የሰናፍጭ ዘር፣ እምነት 89
የስንዴ ዘር ሞተች፤ ከዚያም አፈራች 103
የበለስ ዛፍ 79
የቤት መሠረት 35
የተኛው ዘሪ 43
የክብር ቦታ መምረጥ 83
የወተወተው ወዳጅ 74
የወይኑ እርሻ ሠራተኞች 97
የጌታቸውን መምጣት የሚጠባበቁ ባሪያዎች 78
የጠፋችው በግ 63
የጠፋው ድራክማ ሳንቲም 85
የፈሪሳውያን እርሾ 58
ይቅር ያላለው ባሪያ 64
ደጉ ሳምራዊ 73
ድሆችን መጋበዝ 83
ድራክማ ሳንቲም ተገኘ 85
ዶሮ ጫጩቶቿን እንደምትሰበስብ 110
ገበሬዎች የባለ ርስቱን ልጅ ገደሉ 106
ግመል በመርፌ ቀዳዳ 96
ግብዣ ያልተቀበሉ ሰዎች 83
ግንብ መገንባት 84
ጎተራዎችን የሠራው ሀብታም ሰው 77
ጠባብ በር 35
ጠፍቶ የነበረ ልጅ 86
ጥሩ እረኛ 80
የሣጥኖች ማውጫ
“የሚነጹበት ጊዜ ሲደርስ” 6
አስደሳች ጉዞዎች 10
ሳምራውያን እነማን ነበሩ? 19
አጋንንት ያደረባቸው ሰዎች 23
ስለ ጾም የተነገሩ ምሳሌዎች 28
በመደጋገም ማስተማር 35
ላቡ እንደሚንጠባጠብ ደም ሆነ 123
የደም መሬት 127
ግርፋት 129
“ስቀለው!” 132