ድፍረት ዘዳ 31:6፤ መዝ 31:24፤ ዮሐ 16:33 በተጨማሪም መዝ 27:1, 2, 13, 14፤ ሥራ 28:15፤ ፊልጵ 1:14ን ተመልከት ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ ኢያሱ 1:1-3, 8, 9—ይሖዋ፣ እሱ የሰጠውን ኃላፊነት በድፍረት እንዲወጣ ኢያሱን አሳስቦታል ሥራ 16:12, 22-24፤ 17:1, 2፤ 1ተሰ 2:2—ሐዋርያው ጳውሎስ መራራ ስደት ቢያጋጥመውም መስበኩን ለመቀጠል እንደምንም ድፍረት አግኝቷል