የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 91-92
  • ውገዳ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ውገዳ
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 91-92

ውገዳ

ክርስቲያን ሽማግሌዎች የጉባኤውን ንጽሕና በንቃት መጠበቅ ያለባቸው ለምንድን ነው?

2ጢሞ 2:16, 17፤ 2ጴጥ 2:1, 2፤ ይሁዳ 3, 4

የአንድ ክርስቲያን ምግባር መላውን ጉባኤ ሊነካ የሚችለው እንዴት ነው?

1ቆሮ 5:1, 2, 5, 6

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ኢያሱ 7:1, 4-14, 20-26—አካንና ቤተሰቡ የፈጸሙት ኃጢአት መዘዙ ለመላው ብሔር ተርፏል

    • ዮናስ 1:1-16—ነቢዩ ዮናስ አለመታዘዙ በመርከቡ ላይ አብረውት የነበሩትን ባሕረኞች ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል

በክርስቲያን ጉባኤ ውስጥ ምን ዓይነት ምግባር በቸልታ ሊታለፍ አይገባም?

ሮም 16:17, 18፤ 1ቆሮ 5:11፤ 1ጢሞ 1:20፤ ቲቶ 3:10, 11

በተጨማሪም “ምግባር፣ ክርስቲያናዊ” የሚለውን ተመልከት

ከባድ ኃጢአትን ልማድ ያደረጉ የተጠመቁ ክርስቲያኖችን በተመለከተ ምን እርምጃ ሊወሰድ ይገባል?

1ቆሮ 5:11-13

በተጨማሪም 1ዮሐ 3:4, 6⁠ን ተመልከት

ከባድ ኃጢአት በሚፈጸምበት ጊዜ ሽማግሌዎች የትኞቹን የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ማስታወስ ይኖርባቸዋል?

ዘዳ 13:12-14፤ 17:2-4, 7፤ ማቴ 18:16፤ 2ቆሮ 13:1፤ 1ጢሞ 5:19

በተጨማሪም ምሳሌ 18:13፤ 1ጢሞ 5:21⁠ን ተመልከት

አንዳንዶች እንዲወገዱ ወይም ወቀሳ እንዲሰጣቸው የሚወሰነው ለምንድን ነው? ይህ እርምጃ ጉባኤውን የሚጠቅመውስ እንዴት ነው?

1ቆሮ 5:3-6፤ 1ጢሞ 5:20

መጽሐፍ ቅዱስ ከተወገዱ ሰዎች ጋር ሊኖረን ስለሚገባው ግንኙነት ምን ይላል?

ሮም 16:17፤ 1ቆሮ 5:11, 13

የተወገደ ግለሰብ በኋላ ላይ ንስሐ ከገባ ምን ሊደረግለት ይችላል?

2ቆሮ 2:6, 7

በተጨማሪም “ንስሐ” የሚለውን ተመልከት

ሁላችንም ለጉባኤው ንጽሕና የራሳችንን ድርሻ ማበርከት የምንችለው እንዴት ነው?

ዘሌ 5:1፤ ዕብ 12:15, 16

በተጨማሪም ዘዳ 13:6-11⁠ን ተመልከት

ከባድ ኃጢአት የፈጸመ ክርስቲያን እንዳይወገድ በመፍራትም ይሁን በሌላ ምክንያት ኃጢአቱን መሸፋፈኑ ስህተት የሆነው ለምንድን ነው?

መዝ 32:1-5፤ ምሳሌ 28:13፤ ያዕ 5:14, 15

በተጨማሪም “ኃጢአት—ኃጢአትን መናዘዝ” የሚለውን ተመልከት

ካልተወገዱ ክርስቲያኖች ጋርም እንኳ በግንኙነታችን ላይ ገደብ ማድረግ እንዲያስፈልገን የሚያደርግ ምን ሁኔታ ሊፈጠር ይችላል?

1ቆሮ 15:33፤ 2ተሰ 3:14፤ 2ጢሞ 2:20, 21

አንድ ክርስቲያን በእምነት ባልንጀራው ስሙ ቢጠፋ ወይም ቢጭበረበር ምን ለማድረግ ሊመርጥ ይችላል? ለምንስ?

ማቴ 18:15-17, 21, 22፤ ቆላ 3:12-14፤ 1ጴጥ 4:8

የጎለመሱ ክርስቲያኖች፣ ጥበብ የጎደለው አካሄድ መከተል የጀመሩ ክርስቲያኖችን ለመርዳት ጥረት ማድረግ ያለባቸው ለምንድን ነው?

ገላ 6:1፤ ቲቶ 2:3-5

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ