የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 77
  • አባቶች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • አባቶች
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 77

አባቶች

የአባት ኃላፊነት ምንድን ነው?

ዘዳ 6:6, 7፤ ኤፌ 6:4፤ 1ጢሞ 5:8፤ ዕብ 12:9, 10

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 22:2፤ 24:1-4—አብርሃም ልጁን ይስሐቅን በጣም ስለሚወደው ከይሖዋ አገልጋዮች መካከል ሚስት እንዲያገባ ከፍተኛ ጥረት አድርጓል

    • ማቴ 13:55፤ ማር 6:3—ኢየሱስ “የአናጺው ልጅ” እንዲሁም “አናጺው” ተብሎ ተጠርቷል፤ ዮሴፍ ይህን ጠቃሚ ሙያ ለልጁ እንዳስተማረው ከዚህ መረዳት እንችላለን

ይሖዋ ለአባቶች የሰጠው ሚና፣ ከፍ ተደርጎ ሊታይና ሊከበር የሚገባው ለምንድን ነው?

ዘፀ 20:12

በተጨማሪም ማቴ 6:9⁠ን ተመልከት

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ሆሴዕ 11:1, 4—ይሖዋ ግሩም የአባትነት ምሳሌ በመተው ሰብዓዊ አባቶችን እንደሚያከብራቸው አሳይቷል። አንድ አባት ለልጆቹ እንደሚያደርገው ሁሉ ይሖዋም ሕዝቡን ያስተምራቸዋል እንዲሁም በፍቅር ይንከባከባቸዋል

    • ሉቃስ 15:11-32—ኢየሱስ ለሰብዓዊ አባቶች ያለውን አክብሮት የሚያሳይ አንድ ምሳሌ ተናግሯል፤ ምሳሌው ሰማያዊው አባታችን ይሖዋ፣ ንስሐ የገቡ ኃጢአተኞችን በምሕረት እንደሚይዛቸው የሚያጎላ ነው

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ