ግብዝነት 2ቆሮ 6:4, 6፤ ያዕ 3:17 ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦ ማቴ 23:7, 23-28—ኢየሱስ፣ የሃይማኖት መሪዎቹን በግብዝነታቸው አውግዟቸዋል ገላ 2:11-14—ሐዋርያው ጴጥሮስ፣ ግብዝነት የሚንጸባረቅበት ነገር በማድረጉ ሐዋርያው ጳውሎስ እርማት ሰጥቶታል