የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • scl ገጽ 120
  • ፍቅር

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ፍቅር
  • ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
ጥቅሶች ለክርስቲያናዊ ሕይወት
scl ገጽ 120

ፍቅር

ይሖዋ ፍቅር ያሳየው እንዴት ነው?

ኤር 31:3፤ ዮሐ 3:16፤ ሮም 5:8፤ 1ዮሐ 4:8, 19

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ዘፍ 1:1, 26-31፤ 2:8, 9, 15, 16—ይሖዋ በፍቅር ተነሳስቶ ምድርን ለመኖሪያነት አመቻችቷታል፤ ለመጀመሪያዎቹ ሰዎች ኤደን ገነትንና የተትረፈረፈ በረከት ሰጥቷቸዋል

    • መዝ 104:27-30—መዝሙራዊው፣ ይሖዋ ሕይወት ያላቸውን ነገሮች ሁሉ በፍቅር ስለሚንከባከብ አመስግኖታል

ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው?

ዮሐ 13:34, 35፤ 15:12, 13፤ 1ጴጥ 4:8፤ 1ዮሐ 4:10, 11፤ 5:3

  • ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፦

    • ማቴ 22:36-39—ኢየሱስ ከሁሉ የሚበልጡትን ሁለት ትእዛዛት ተናግሯል፤ ሁለቱም ከፍቅር ጋር የተያያዙ ናቸው

    • 1ቆሮ 13:1-8—ሐዋርያው ጳውሎስ ፍቅር አስፈላጊ መሆኑን እንዲሁም ፍቅር ማሳየት የምንችለው እንዴት እንደሆነ ተናግሯል

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ