መግቢያ እና የምዕራፎቹ ይዘት
ቦታው የገሊላ ባሕር ዳርቻ ላይ ነው፤ ኢየሱስ ቅፍርናሆም በተባለችው ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ ተራራ ላይ ሆኖ ለሕዝቡ ንግግር ሰጠ። በጣም ታዋቂ ከሆኑት የኢየሱስ ስብከቶች አንዱ የሆነው ይህ ንግግር በተለምዶ የተራራው ስብከት ተብሎ ይጠራል፤ ይህን ስብከት ማቴዎስ በተባለው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ውስጥ ከምዕራፍ 5 እስከ 7 ላይ ተመዝግቦ እናገኘዋለን። አንባቢው ከኢየሱስ ጥበብ ይማር ዘንድ ይህ ስብከት በዚህ ጽሑፍ ላይ ቀርቧል።
ምዕራፍ 5
ምዕራፍ 6
ምዕራፍ 7