የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w95 4/1 ገጽ 32
  • በአክብሮት ተጋብዘዋል

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • በአክብሮት ተጋብዘዋል
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—1995
w95 4/1 ገጽ 32

በአክብሮት ተጋብዘዋል

ከ1,900 የሚበልጡ ዓመታትን ያስቆጠረው የኢየሱስ ክርስቶስ ሞት በሰው ዘር ታሪክ ውስጥ ከፍተኛውን ቦታ የያዘ ዕለት ሆኗል። ሁላችንም ወደፊት ገነት በምትሆነው ምድር ላይ የዘላለም ሕይወት ማግኘት እንድንችል በር ከፍቶልናል። ኢየሱስ የሚከፍለውን ፍቅራዊ የሆነ ሰብዓዊ መሥዋዕት በምሳሌያዊ መንገድ ለመግለጽ በአንድ ቀለል ያለ ሥነ ሥርዓት ላይ ያልቦካ ቂጣና ወይን ተጠቀመ። ከዚያም ለሐዋርያቱ “ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት” ሲል ተናገረ። (ሉቃስ 22:19) እርስዎስ ይህን ታላቅ ቀን ያስቡታልን? በዚህ የመታሰቢያ በዓል አከባበር ላይ እንዲገኙ የይሖዋ ምሥክሮች ሞቅ ያለ ግብዣ ያቀርቡልዎታል። በዓሉ በመጽሐፍ ቅዱሱ የጨረቃ ቀን አቆጣጠር ኒሳን 14 በሚውልበት ቀን ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ይከበራል። በአቅራቢያዎ ባለው የመንግሥት አዳራሽ ሊገኙ ይችላሉ። ትክክለኛውን ጊዜና ቦታ በአካባቢዎ ከሚገኙት የይሖዋ ምሥክሮች ጠይቀው ያረጋግጡ። የ1995 በዓል ሚያዝያ 14 ቀን (እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ ሚያዝያ 6, 1987) ዓርብ ዕለት ይከበራል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ