ገጽ 32
◼ ሰዎች የአምላክ መንግሥት እንዲመጣ ሲጸልዩ ምን እንዲከናወን እየጠየቁ ነው?
◼ ከመናገርህ በፊት ማሰብን መማር የምትችለው እንዴት ነው?
◼ አምላክ ሰዎችን ለመፍጠር በዝግመተ ለውጥ ተጠቅሟል?
◼ ኤልያስ ማን ነበር? በዛሬው ጊዜ ከእሱ ምን ልንማር እንችላለን?
◼ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኙት ትንቢቶች የተጻፉት ታሪኩ ከተፈጸመ በኋላ አለመሆኑን እርግጠኞች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?
◼ ይሖዋ አምላክ ወደር የማይገኝለት አባት ነው የምንለው ለምንድን ነው?
◼ ኮከብ ቆጣሪዎቹ ለኢየሱስ ስጦታ ያመጡለት በእርግጥ በተወለደበት ምሽት ላይ ነበር?