ገጽ 32
◼ ድህነት፣ በሽታ ወይም እሞታለሁ የሚለው ፍርሃት እያለ እንኳ የአእምሮ ሰላም ለማግኘት ምን ሊረዳህ ይችላል?
ገጽ 9
◼ በኢየሱስ ስም መጸለይ አስፈላጊ የሆነባቸው ሦስት ምክንያቶች ምንድን ናቸው?
ገጽ 13
◼ የሰው ምላስ ከእሳት ጋር የተመሳሰለው ለምንድን ነው?
ገጽ 19
◼ አምላክ መከራ እንዲኖር የፈቀደው ለምንድን ነው?
ገጽ 27
◼ በሥራው ዓለም የተሠማሩ እናቶች ብዙ ጊዜ ተጨማሪ ውጥረት የሚፈጥርባቸው ምንድን ነው?
ገጽ 28