የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w08 8/1 ገጽ 32
  • ገጽ 32

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ገጽ 32
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2008
w08 8/1 ገጽ 32

ገጽ 32

◼ መጽሐፍ ቅዱስ የወደፊቱን ጊዜ አስመልክቶ የሚሰጠውን ተስፋ እንድታምን የሚያደርጉህ አራት ምክንያቶች ምንድን ናቸው? ገጽ 8⁠ን ተመልከት።

◼ ለሚቀርብለት ጥያቄ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆነ በአሥራዎቹ ዕድሜ ላይ ከሚገኝ ልጅ ጋር የሐሳብ ልውውጥ ማድረግ የምትችለው እንዴት ነው? ገጽ 11⁠ን ተመልከት።

◼ ወላጆች፣ ልጆቻቸው አመስጋኝ እንዲሆኑ ለማሠልጠን ምን ማድረግ ይችላሉ? ገጽ 13⁠ን ተመልከት።

◼ ኢየሱስ ለአይሁዳውያን ሲሰብክ በአምላክ ስም ተጠቅሞ ነበር? ገጽ 19⁠ን ተመልከት።

◼ በሜክሲኮ ውስጥ የሚገኙ ትናንሾቹ ሰይጣኖች በመባል የሚታወቁ የወረበሎች ቡድን አባል የነበረ ሰው በአኗኗሩ ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንዲያደርግ ያነሳሳው ምንድን ነው? ገጽ 28⁠ን ተመልከት።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ