ገጽ ሠላሳ ሁለት
ወደ አምላክ የሚጸልዩት የሰው ልጆች ብቻ የሆኑት ለምንድን ነው? ገጽ 3ን ተመልከት።
በእርግጥ አምላክ ጸሎታችንን ሰምቶ መልስ ይሰጠናል? ገጽ 11ን ተመልከት።
ኢየሱስ ስላከናወናቸው ተአምራዊ ፈውሶች የሚናገሩ ዘገባዎችን በዛሬው ጊዜ በተአምር እንፈውሳለን የሚሉ ሰዎች ከሚጠቀሙባቸው መንገዶች ጋር ስናነጻጽር ምን ልዩነቶች እናያለን? ገጽ 13ን ተመልከት።
መጽሐፍ ቅዱስ አፍራሽ ስሜቶችን ለመቋቋም የሚረዳን እንዴት ነው? ገጽ 19ን ተመልከት።
መንፈስ ቅዱስ የራሱ ማንነት ያለው አካል ነው? ገጽ 26ን ተመልከት።