ገጽ ሠላሳ ሁለት ኤደን ገነት በእውን የነበረ ቦታ መሆን አለመሆኑ ያን ያህል ሊያሳስበን ይገባል? ከገጽ 9-11 ተመልከት። አምላክ አዳምና ሔዋን እንደሚሳሳቱ ያውቅ ነበር? ከገጽ 13-15 ተመልከት። አምላክ ኃጢአትህን ይቅር ብሎልህ እንደሆነ እንዴት ማወቅ ትችላለህ? ገጽ 18ን ተመልከት። አምላክ በግለሰብ ደረጃ ስለ አንተ ያስባል? ከገጽ 20-23 ተመልከት።