ገጽ 32 ባልና ሚስቶች ይበልጥ ለመቀራረብ ምን ማድረግ ይችላሉ? ገጽ 4ን ተመልከት። አምላክ ስም አለው? ገጽ 16ን ተመልከት። ወላጆች የሥነ ምግባር እሴቶችን ለልጆቻቸው ማስተማር አለባቸው? ከገጽ 18-20 ተመልከት። ‘የጌታ ራት’ ሲባል ምን ማለት ነው? ከገጽ 21-22 ተመልከት። የኢየሱስ ተከታዮች የሕክምና እርዳታ መቀበላቸው ተገቢ ነው? ገጽ 27ን ተመልከት።