ገጽ ሠላሳ ሁለት
ተአምራት እንደሚፈጸሙ ማመን ምክንያታዊ ነው?
ከገጽ 4-8 ተመልከት።
ትንባሆ ማጨስ አንድ ሰው ከአምላክ ጋር ያለውን ግንኙነት ይነካበታል?
ገጽ 15ን ተመልከት።
ኢየሱስ ንጉሥ ሆኖ መግዛት የጀመረው መቼ ነው?
ከገጽ 16-17 ተመልከት።
ጥሩ ሰዎች ሁሉ ወደ ሰማይ ይሄዳሉ?
ከገጽ 21-23 ተመልከት።
ልጃችሁ ደግነት እንዲያሳይ መርዳት የምትችሉት እንዴት ነው?
ከገጽ 24-25 ተመልከት።