የርዕስ ማውጫ
የካቲት 2016
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
3 የሕይወት ታሪክ—ይሖዋ በአገልግሎቱ ውጤታማ እንድሆን ረድቶኛል
ከሚያዝያ 4-10, 2016 ባለው ሳምንት
ከሚያዝያ 11-17, 2016 ባለው ሳምንት
13 ከይሖዋ ጋር የጠበቀ ወዳጅነት ያላቸውን ምሰሉ
እነዚህ የጥናት ርዕሶች ከይሖዋ አምላክ ጋር ያለንን ወዳጅነት ይበልጥ ለማጠናከር ይረዱናል። በመጀመሪያው የጥናት ርዕስ ላይ የአብርሃምን ምሳሌ እንመለከታለን። በሁለተኛው ላይ ደግሞ ሩት፣ ሕዝቅያስና የኢየሱስ እናት የሆነችው ማርያም የተዉትን ምሳሌ እንመለከታለን።
18 ይሖዋን በደስታ ማገልገላችሁን ቀጥሉ
ከሚያዝያ 18-24, 2016 ባለው ሳምንት
21 ለይሖዋ ታማኞች ሁኑ
ከሚያዝያ 25, 2016–ግንቦት 1, 2016 ባለው ሳምንት
በእነዚህ የጥናት ርዕሶች ላይ ስለ ንጉሥ ዳዊትና በዘመኑ ስለነበሩት ሰዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባዎችን እንመረምራለን። የእነሱን ምሳሌ በመመልከት፣ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ውስጥም ሳይቀር ምንጊዜም ለይሖዋ ታማኝ መሆን የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንማራለን።
31 ከታሪክ ማኅደራችን
ሽፋኑ፦
ቤኒን
ረግረጋማ በሆነ አካባቢ በምትገኘው በኤታ መንደር አብዛኞቹ ቤቶች የሚሠሩት ከመሬት ከፍ ተደርገው በረጃጅም እንጨቶች ላይ ነው፤ ዋነኛው መጓጓዣም ታንኳ ነው። በዚያ በሚገኙት ሦስት ጉባኤዎች ውስጥ ያሉት 215 አስፋፊዎችና 28 አቅኚዎች በ2014 በተከበረው የመታሰቢያ በዓል ላይ 1,600 ሰዎች በመገኘታቸው በጣም ተደስተዋል
የሕዝብ ብዛት
10,703,000
አስፋፊዎች
12,167
የዘወትር አቅኚዎች