የጥናት እትም
መጋቢት 2016
ከግንቦት 2-29, 2016 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ቤልጂየም
የቬይኒኼም የመንግሥት አዳራሽ የሚገኘው በአንትወርፕ ውስጥ ካሉት እንቅስቃሴ የሚበዛባቸው መንገዶች በአንዱ ላይ ነው። የአዳራሹ ግንባታ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ JW.ORG የሚል ጽሑፍ ትኩረት በሚስብ መንገድ በሕንፃው ላይ ተለጥፏል።
የሕዝብ ብዛት
11,132,269
አስፋፊዎች
25,839
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2014)
44,635
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።