የጥናት እትም
ሐምሌ 2016
ከነሐሴ 29–መስከረም 25, 2016 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ዶሚኒካን ሪፑብሊክ
በላስ ቴሬናስ በሚገኝ የባሕር ዳርቻ የሚኖር አንድ ልዩ አቅኚ፣ የኮኮናት ፍሬ ለሚሰበስብ ግለሰብ ከመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምሥራቹን ሲነግረው
አስፋፊዎች
37,536
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
69,892
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
120,103
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።