የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • wp17 ቁጥር 4 ገጽ 1-2
  • ሕይወትንና ሞትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ሕይወትንና ሞትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (ለሕዝብ የሚሰራጭ)—2017
wp17 ቁጥር 4 ገጽ 1-2
መጠበቂያ ግንብ፣ ቁጥር 4, 2017 | ሕይወትንና ሞትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ሕይወትንና ሞትን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?

ቁጥር 4 2017

© 2017 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania

ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።

መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።

ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መጽሔቱ የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።

ይህ መጽሔት ማለትም መጠበቂያ ግንብ፣ የአጽናፈ ዓለም ገዢ የሆነውን ይሖዋ አምላክን ከፍ ከፍ ያደርጋል። በሰማይ ያለው የአምላክ መንግሥት በቅርቡ ክፋትን ሁሉ በማጥፋት ምድርን ወደ ገነትነት እንደሚለውጥ የሚገልጸውን ምሥራች በማብሰር ሰዎችን ያጽናናል። እኛ የዘላለም ሕይወት እንድናገኝ ሲል በሞተውና በአሁኑ ጊዜ የአምላክ መንግሥት ንጉሥ ሆኖ በመግዛት ላይ በሚገኘው በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ እምነት እንዲኖረን ያበረታታል። ይህ መጽሔት ከ1879 ጀምሮ ያለማቋረጥ ሲታተም የቆየ ሲሆን ከፖለቲካ ጉዳዮች ነፃ ነው። ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ የተመሠረተው በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ነው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ