የጥናት እትም
የካቲት 2017
ከሚያዝያ 3-30, 2017 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2016 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ኢትዮጵያ
አንድ ወንድም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢ ለሚኖሩ የአንድ መንደር ሰዎች፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ተጠቅሞ የመንግሥቱን መልእክት ሲናገር። ሰዎቹ ጋቢ ለብሰዋል
የሕዝብ ብዛት
99,391,000
አስፋፊዎች
10,083
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2015)
25,323
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት በዘመናዊ ቋንቋ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።