የጥናት እትም
ግንቦት 2018
ከሐምሌ 9–ነሐሴ 5, 2018 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2018 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ሽፋኑ፦
ሴራ ሊዮን
ሁለት አቅኚዎች በዋና ከተማዋ በፍሪታውን በክረምት ወቅት ለአንዲት ሴት ትራክት ሲያበረክቱ
አስፋፊዎች
2,171
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
5,291
በመታሰቢያው በዓል ላይ የተገኙ (2017)
8,831
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው።
መዋጮ ለማድረግ www.jw.org/amን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን አቆጣጠር ነው።