የርዕስ ማውጫ
ከጥቅምት 1-7, 2018 ባለው ሳምንት
ከጥቅምት 8-14, 2018 ባለው ሳምንት
የመጀመሪያው የጥናት ርዕስ፣ የተሟላ መረጃ እንዳናገኝ እንቅፋት የሚሆኑብንን አንዳንድ ነገሮች ይጠቅሳል። በተጨማሪም ያገኘነውን መረጃ የመገምገም ችሎታችንን ለማሻሻል የሚረዱንን ጠቃሚ የመጽሐፍ ቅዱስ መሠረታዊ ሥርዓቶች ይዟል። ሁለተኛው የጥናት ርዕስ ደግሞ የሰዎችን ውጫዊ ገጽታ በማየት እንድንፈርድ ተጽዕኖ ሊያደርጉብን የሚችሉ ሦስት ነገሮችን ያብራራል። ከዚህም ሌላ ከአድልዎ ነፃ የሆነ አመለካከት በማዳበር ረገድ ማሻሻያ ማድረግ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።
13 የሕይወት ታሪክ—እጆቼ እንዳይዝሉ ቁርጥ ውሳኔ አድርጌያለሁ
ከጥቅምት 15-21, 2018 ባለው ሳምንት
ከጥቅምት 22-28, 2018 ባለው ሳምንት
ይሖዋ ሰዎችን የፈጠረው በሕይወታቸው ተደስተው እንዲኖሩ ነው። የይሖዋን ዓላማ ዳር ለማድረስ በየዕለቱ ከእሱ ጋር ተባብረን የምንሠራ ከሆነ አስደሳች ሕይወት ይኖረናል። እነዚህ የጥናት ርዕሶች በተለያዩ መንገዶች ለጋስ መሆን የሚያስገኛቸውን ጥቅሞች ያብራራሉ።
31 ከታሪክ ማኅደራችን