የርዕስ ማውጫ
ከታኅሣሥ 3-9, 2018 ባለው ሳምንት
ከታኅሣሥ 10-16, 2018 ባለው ሳምንት
11 እውነትን አስተምሩ
በዛሬው ጊዜ ባለው ማኅበረሰብ ዘንድ ውሸት የተለመደ ነገር ሆኗል። ይህ ልማድ የጀመረው እንዴት ነው? እስከዛሬ ከተነገሩት ውሸቶች ሁሉ የከፋው ውሸት የትኛው ነው? በውሸት እንዳንታለል ምን ሊረዳን ይችላል? እርስ በርሳችን እውነትን እንደምንነጋገር ማሳየት የምንችለው እንዴት ነው? በማስተማሪያ መሣሪያዎቻችን ተጠቅመን በአገልግሎት ላይ እውነትን ማስተማር የምንችለው እንዴት ነው? የእነዚህ ጥያቄዎች መልስ በሁለቱ ርዕሶች ላይ ይብራራል።
17 የሕይወት ታሪክ—ይሖዋ ውሳኔዬን አብዝቶ ባርኮልኛል
ከታኅሣሥ 17-23, 2018 ባለው ሳምንት
22 እየመራን ባለው በክርስቶስ ላይ እምነት ይኑራችሁ
ከታኅሣሥ 24-30, 2018 ባለው ሳምንት
27 ሁኔታዎች ቢለዋወጡም ውስጣዊ ሰላማችሁን ጠብቃችሁ ኑሩ
ፍጽምና የጎደለን እንደመሆናችን መጠን በሕይወታችን ውስጥ ለውጥ ሲያጋጥመን ወይም በድርጅቱ ውስጥ አንዳንድ ማስተካከያዎች ሲደረጉ መቀበል ሊከብደን ይችላል። እነዚህ ሁለት ርዕሶች በሕይወታችን ውስጥ ያልተጠበቀ ለውጥ በሚያጋጥመን ጊዜም እንኳ ውስጣዊ ሰላማችንን ጠብቀን እንድንኖርና እየመራን ባለው በክርስቶስ ላይ እምነት እንድንጥል ይረዱናል።
32 ይህን ያውቁ ኖሯል?