JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
ንድፍ አውጪ አለው?
መሐንዲሶች፣ በከፍተኛ ሁኔታ መተጣጠፍ የሚችለውን የኦክቶፐስ እጅ ኮርጀው ሰውነትን በትንሹ ብቻ በመቅደድ ቀዶ ሕክምና ለማካሄድ የሚያስችል የሮቦት እጅ ለመሥራት አስበዋል።
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሳይንስ እና መጽሐፍ ቅዱስ > ንድፍ አውጪ አለው? በሚለው ሥር ይገኛል።
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
“የገዛ መቃብሬን እየቆፈርኩ ነበር”
ኦስካር የአምላክ ቃል ባይለውጠው ኖሮ ዛሬ በሕይወት እንደማይኖር ይሰማዋል። በኤል ሳልቫዶር የሚኖረውና ቀደም ሲል የወሮበሎች ቡድን አባል የነበረው ይህ ሰው በሕይወቱ ውስጥ ለውጥ እንዲያደርግ ያነሳሳው ምንድን ነው?
የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ሰላም እና ደስታ > መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል በሚለው ሥር ይገኛል።