የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/93 ገጽ 3
  • “ቲኦክራቲካዊ ዜና

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “ቲኦክራቲካዊ ዜና
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1993
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ቲኦክራሲያዊ ዜናዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—1994
የመንግሥት አገልግሎታችን—1993
km 2/93 ገጽ 3

“ቲኦክራቲካዊ ዜና

ቦስኒያና ሄርዞጎቪና፦ በኦስትርያና በክሮሺያ ካሉ ወንድሞች የተላኩ አንዳንድ የእርዳታ ዕቃዎችን ተቀብለዋል። ይሁን እንጂ በርካታ አስፋፊዎች በጦርነት ከፈራረሰው ከዚህ አካባቢ ሸሽተው ሄደዋል።

ፊጂ፦ በልዩ ስብሰባ ቀን ፕሮግራሞች 3,890 ተሰብሳቢዎች ነበሩ። ይህም በመስከረም ሪፖርት ካደረጉት 1,404 የአስፋፊዎች ቁጥር ከእጥፍ በላይ ነው።

ጃፓን፦ በመስከረም የነበረው አዲስ የአስፋፊዎች ከፍተኛ ቁጥር 172,512 ነበር።

ኒጀር፦ ወንድሞች 169 በደረሰ አዲስ የአስፋፊዎች ከፍተኛ ቁጥርና በ3,252 ተመላልሶ መጠየቆች አዲሱን የአገልግሎት ዓመት ሲጀምሩ ተደስተዋል።

ሪዩንየን፦ በመስከረም 2,113 የሚሆን አዲስ የአስፋፊዎች ከፍተኛ ቁጥር ነበራቸው። በተመላልሶ መጠየቆችና በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶችም በኩል አዲስ ከፍተኛ ቁጥሮች ነበሯቸው።

ስዋዚላንድ፦ በመስከረም 1,543 የሆነ አዲስ የአስፋፊዎች ከፍተኛ ቁጥር ላይ ደርሰዋል። በጉባኤ ያሉ አስፋፊዎችም በአማካይ 13.8 ሰዓት በመስክ አገልግሎት ላይ አሳልፈዋል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ