የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 12/95 ገጽ 7
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1995
የመንግሥት አገልግሎታችን—1995
km 12/95 ገጽ 7

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች:- ታኅሣሥ፦ ለዘላለም መኖር የተባለው መጽሐፍ። ጥር፦ ከ1982 በፊት የታተመ በጉባኤው እጅ የሚገኝ እንደ ዘላለማዊ ዓላማ (እንግሊዝኛ) ያለ ማንኛውም ባለ 192 ገጽ መጽሐፍ። ሳልቬሽን የተባለው መጽሐፍም ሊበረከት ይችላል። እነዚህ መጽሐፎች የሌሏቸው ጉባኤዎች የቤተሰብ ኑሮ እና/ወይም ወጣትነትህ የተባሉትን መጽሐፎች በ3 ብር ሊያበረክቱ ይችላሉ። የካቲት፦ ራእይ— ታላቁ መደምደሚያ ደርሷል! የተባለው መጽሐፍ። ማሳሰቢያ፦ ከላይ የተዘረዘሩትን የዘመቻ ጽሑፎች እስካሁን ያልጠየቁ ጉባኤዎች በቀጣዩ ወር የጽሑፍ ማዘዣ ቅጽ (S-14–AM) መጠየቅ ይችላሉ።

◼ ሰብሳቢ የበላይ ተመልካቹ ወይም እርሱ የመደበው ሰው የጉባኤውን ሒሳብ ታኅሣሥ 1 ወይም በተቻለ መጠን ከዚያ ብዙም ሳይቆይ መመርመር አለበት። ሒሳቡ ከተመረመረ በኋላ ውጤቱን ለጉባኤው አስታውቁ።

◼ ከሚያዝያ 29, 1996 ጀምሮ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት የተባለው መጽሐፍ በጉባኤ መጽሐፍ ጥናት ይጠናል።

◼ በአየር የሚላኩ በወር ሁለት ጊዜ የሚወጡ መጽሔቶች ኮንትራት ዋጋ (በብር):- አማርኛ ወይም ጣሊያንኛ (ከኢጣሊያ የሚመጣ) ለአስፋፊ:- 90.70፣ ለአቅኚ:- 77.20፤ እንግሊዝኛ ወይም ፈረንሳይኛ (ከካናዳ የሚመጣ):- ለአስፋፊ:- 97.00፣ ለአቅኚ:- 84.50፤ ለሰባት ሰዎች አንድ ላይ ሆኖ የሚመጣ እንግሊዝኛ ወይም ፈረንሳይኛ:- ለአስፋፊ:- እያንዳንዳቸው 57.80፣ ለአቅኚ:- እያንዳንዳቸው 45.40።

◼ በካሴቶች ላይ የተደረገ የዋጋ ማስተካከያ (በብር):- 1 ካሴት:- 12.50 (ለአቅኚ 11.25)፣ 2 ካሴቶች አንድ ላይ:- 19.50 (ለአቅኚ 17.00)፣ 3 ካሴቶች አንድ ላይ:- 29.50 (ለአቅኚ 25.75)፣ 4 ካሴቶች አንድ ላይ:- 39.00 (ለአቅኚ 34.00)፣ 5 ካሴቶች አንድ ላይ:- 49.00 (ለአቅኚ 42.75)፣ መጽሐፌ:- 51.50 (ለአቅኚ 41.50)፣ ታላቁ አስተማሪ:- 64.00 (ለአቅኚ 51.50)፣ ታላቁ ሰው:- 97.00 (ለአቅኚ 79.50)፣ የምስጋና መዝሙር (8 ካሴቶች):- 103.50 (ለአቅኚ 86.00)፣ የምስጋና መዝሙር (113 ካሴቶች):- 483.00፤ ፐርፕል ትራያንግልስ የተባለው የቪዲዮ ካሴት:- 49.50 (ለአቅኚ 39.50)፤ ሌሎች የቪዲዮ ካሴቶች 67.50 (ለአቅኚ 57.50)፤ አንድ ላይ የተዘጋጁ የመጽሐፍ ቅዱስ ካሴቶች:- እባካችሁ ጠይቃችሁ ተረዱ።

(ወደ ገጽ 4 ይዞራል)

◼ በእጃችን ያሉ አዳዲስ ጽሑፎች፦ አማርኛ፦ ለዘላለም ጸንቶ የሚኖር መለኮታዊው ስም፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት፣ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር 1996፤ እንግሊዝኛ፦ ታላቁ ሰው (በስምንት ካሴቶች)፤ የቪዲዮ ካሴቶች:- ዘ ባይብል— ማንካይንድስ ኦልደስት ሞደርን ቡክ፤ ጣሊያንኛ፦ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራ እውቀት።

◼ እንደገና የመጡ ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ ፍጥረት (ትንሹ)፣ ማመራመር፣ ኮንኮርዳንስ፣ ኪንግደም ኢንተርሊኒየር፤ ካሴቶች:- የመዝሙር፣ የምሳሌና የማቴዎስ መጽሐፍ።

◼ የ1996 የአውራጃ ስብሰባ ጊዜያዊ ፕሮግራም:- አዲስ አበባ:- መስከረም 24-26 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ጥቅምት 4-6) እና ጥቅምት 8-10 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 18-20)፤ አዋሳ ጥቅምት 1-3 (እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ጥቅምት 11-13)

◼ ጉባኤዎች ከጥቅምት 1990 እና ከመስከረም 1992 የመንግሥት አገልግሎታችን ጋር ወጥተው የነበሩት አባሪ ገጾች እንደገና ታትመው ይደርሷቸዋል። ይህ የሆነው ቅጂዎቹን ያላገኙ አዳዲስ አስፋፊዎች ማግኘት እንዲችሉና አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ሁሉ እንዲጠቀሙት ሲባል ነው። ብዙ አባላት ባሏቸው ቤተሰቦች እያንዳንዱ የቤተሰብ አባል የራሱ የሆነ ቅጂ ማግኘት ላያስፈልገው ይችላል። እንዳይጠፋብንና በድንገተኛ ሁኔታዎች ሳቢያ አፋጣኝ የህክምና እርዳታ ማግኘት በሚያስፈልግበት ጊዜ ልንጠቀምበት እንድንችል ከሌሎች አስፈላጊ ከሆኑ ፋይሎች ጋር ልናስቀምጠው ይገባል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ