የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 4/96 ገጽ 6
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
የመንግሥት አገልግሎታችን—1996
km 4/96 ገጽ 6

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች:- ሚያዝያና ግንቦት፦ የመጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! ነጠላ ቅጂዎች። ቶሎ ቶሎ በሚሸፈን ክልል ማንኛውንም ተስማሚ ብሮሹር በተጨማሪ መጠቀም ይቻላል። ኮንትራት እንዲገቡ መጋበዝ ይቻላል። ሰኔ፦ ታላቁ ሰው (እንግሊዝኛ) ወይም ለዘላለም መኖር። ሐምሌና ነሐሴ፦ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት ባለ 32 ገጽ ብሮሹሮች ውስጥ ማንኛውንም ማበርከት ይቻላል:- ለዘላለም ጸንቶ የሚኖረው መለኮታዊው ስም፣ በምድር ላይ ለዘላለም በደስታ ኑር!፣ በሥላሴ ማመን ይገባሃልን?፣ አምላክ ስለ እኛ በእርግጥ ያስባልን?፣ የሕይወት ዓላማ ምንድን ነው? እንዴትስ ልታገኘው ትችላለህ? (እንግሊዝኛ)፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት፣ የአምላክ መንግሥት ገነትን ታመጣለች እና የሙታን መናፍስት ሊረዱህ ወይም ሊጎዱህ ይችላሉን? ደግሞስ በእርግጥ አሉን?

◼ በሌሎች አገሮች የአውራጃ ስብሰባዎች መቼና የት እንደሚደረጉ እንዲሁም ሌሎች ከዚህ ጋር የሚዛመዱ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ ያለባችሁ ለቅርንጫፍ ቢሮዎቻቸው ነው። በዓለም ዙሪያ ያሉት ቅርንጫፍ ቢሮዎች አድራሻ በዓመት መጽሐፍ የመጨረሻ ገጽ ላይ ይገኛል።

◼ እውቀት የተባለውን መጽሐፍ አጥንተው የጨረሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች በሙሉ ለዘላለም መኖር እና አምልኮ የተባሉትን መጽሐፍ አግኝተው በግላቸው በማንበብ እምነታቸውን እንዲያጠነክሩና እውቀታቸውን እንዲያሰፉ ሊበረታቱ ይገባል።

◼ በአሁኑ ጊዜ የትግርኛ መጠበቂያ ግንብ ኮንትራት መግባትና የሚበረከቱ ቅጂዎች ማዘዝ ይቻላል። በመርከብ የሚላክ የአንድ ዓመት ኮንትራት 25 ብር (አቅኚ 12.50) ነው። በአየር የሚላክ አፍሪካ ውስጥ ለሚገኙ ሌሎች አገሮች በዓመት:- ብር 45.50 (አቅኚ 33.00)፤ አውሮፓ/መካከለኛው ምሥራቅ:- ብር 49.00 (አቅኚ 36.50)፤ አሜሪካ፣ ሩቅ ምሥራቅ፣ አውስትራሊያ:- ብር 56.50 (አቅኚ 44.00)። የስድስት ወር ክፍያ የእነዚህ ዋጋዎች ግማሽ ነው።

◼ በእጃችን ያሉ አዳዲስ ጽሑፎች፦

አረብኛ፦ ዘ ሮድ ቱ ፓራዳይዝ የተባለ ትራክት።

◼ በቅርቡ ይመጣሉ ተብለው የሚጠበቁ ጽሑፎች፦

አረብኛ፦ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፣ የምትወዱት ሰው ሲሞት

እንግሊዝኛ፦ ደስታ፣ እውቀት፣ መጽሐፍ ቅዱስ— የአምላክ ቃል ነው ወይስ የሰው?፣ ወጣቶች የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች፣ ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣ ኢንዴክስ 1991-1994፣ የ1996 የቀን መቁጠሪያ፣ የመጠበቂያ ግንብ ጥራዞች 1951፣ 1952፣ ትራክቶች:- T-14፣ T-15፣ T-19፣ T-20፣ T-21 እና ዘ ሮድ ቱ ፓራዳይዝ፣ የውዳሴ መዝሙሮች (በ8 ኮምፓክት ዲስኮች ላይ የተቀረጸ ሙዚቃ)።

ፈረንሳይኛ፦ ቅዱሳን ጽሑፎችን በየዕለቱ መመርመር 1996

ሱማልኛ፦ በደስታ ኑር!

ብሬይል፦ እውቀት፣ መጽሐፍ ቅዱስ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ