የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/09 ገጽ 2
  • የካቲት 16 የሚጀምር ሳምንት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 16 የሚጀምር ሳምንት
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
የመንግሥት አገልግሎታችን—2009
km 2/09 ገጽ 2

የካቲት 16 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 43 (98)

❑ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

bh ምዕ. 11 አን. 19-21 እስከ ምዕ. 12 አን. 1-3

❑ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፍጥረት 29-31

ቁ. 1፦ ዘፍጥረት 29:1-20

ቁ. 2፦ ‘መጨነቃችንን መተው’ ያለብን ለምንድን ነው? (ማቴ. 6:25)

ቁ. 3፦ ታዛዥነት ይጠብቅሃል (lr ምዕ. 7)

❑ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 76 (172)

5 ደቂቃ፦ የጉባኤ ማስታወቂያዎች።

15 ደቂቃ፦ “ለምሥራቹ ስትሉ ሁሉን ነገር አድርጉ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ።

15 ደቂቃ፦ የመታሰቢያው በዓል በሚከበርበት ሰሞን ረዳት አቅኚ ሆነህ ማገልገል ትችል ይሆን? በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ በግለት የሚቀርብ ንግግር። ረዳት አቅኚ ለመሆን የሚያስፈልጉትን ብቃቶች ከልስ። ረዳት አቅኚ መሆን የሚያስገኘውን ደስታና በረከት ጎላ አድርገህ ግለጽ። በመጋቢት፣ በሚያዝያና በግንቦት ወሮች ውስጥ ተጨማሪ የመስክ አገልግሎት ስምሪት ስብሰባዎችን ለማዘጋጀት የተደረገውን ዝግጅት ጥቀስ። ባለፈው ዓመት ረዳት አቅኚ ሆነው ላገለገሉ ሁለት ወይም ሦስት አስፋፊዎች ቃለ ምልልስ አድርግላቸው። በፕሮግራማቸው ላይ ምን ማስተካከያዎችን አድርገዋል? ምን በረከቶችንስ አግኝተዋል? አድማጮች ከፊታችን ባለው የመታሰቢያ በዓል ሰሞን ከቤተሰባቸው አባላት መካከል አንዱ ወይም ከዚያ በላይ የሚሆኑት ረዳት አቅኚ ሆነው ማገልገል ይችሉ እንደሆነ እንዲወያዩበት አበረታታቸው።

መዝሙር 64 (151)

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ