የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/12 ገጽ 4
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 3/12 ገጽ 4

ማስታወቂያዎች

◼ የሚበረከቱ ጽሑፎች፦ መጋቢት፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምታነጋግሩበት በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። ሚያዝያ እና ግንቦት፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች። ፍላጎት ያለው ሰው ስታገኙ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ? የተባለውን ትራክት አበርክቱለት፤ እንዲሁም የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ። ሰኔ፦ ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? ሰዎችን በምታነጋግሩበት በመጀመሪያው ቀን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ለማስጀመር ጥረት አድርጉ።

◼ የመታሰቢያው በዓል የሚከበረው ሐሙስ፣ ሚያዝያ 5, 2012 (እንደ ኢትዮጵያውያን አቆጣጠር መጋቢት 27, 2004) ነው። ጉባኤያችሁ ሐሙስ ዕለት ስብሰባ የሚያደርግ ከሆነ ይህን ስብሰባ የመንግሥት አዳራሹ ነጻ ወደሚሆንበት ሌላ ቀን ማዛወር ይኖርባችኋል። እንዲህ ማድረግ ካልተቻለና የአገልግሎት ስብሰባው ሳይቀርብ ከቀረ ለጉባኤያችሁ አስፈላጊ የሆኑትን ክፍሎች በሌላ የአገልግሎት ስብሰባ ላይ ማካተት ትችላላችሁ።

◼ እውነተኛ ጓደኞች ማፍራት የምችለው እንዴት ነው? እና ሕይወቴን እንዴት ብጠቀምበት ይሻላል? የተሰኙትን ሁለት የወጣቶች ጥያቄ ፊልሞች በቅርቡ በምናደርጋቸው የአገልግሎት ስብሰባ ክፍሎች ላይ እንከልሳለን። ፊልሞቹን ማግኘት የምትፈልጉ ከሆነ በተቻለ ፍጥነት በጉባኤው በኩል ማዘዝ ይኖርባችኋል።

◼ አዲስ የደረሱን ጽሑፎች፦ ኦሮምኛ፦ ሮድ ቱ ላይፍ፤ ሶማልኛ፦ እውነቱን ማወቅ ትፈልጋለህ?

◼ እንደገና የደረሱን ጽሑፎች፦ እንግሊዝኛ፦ ኮንኮርዳንስ፤ ቻይንኛ፦ ትራክት ቁ. 15።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ