የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 6/14 ገጽ 8
  • ማስታወቂያዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ማስታወቂያዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 6/14 ገጽ 8

ማስታወቂያዎች

◼ ሰኔ፦ ትራክቶች። ሐምሌ፦ ከአምላክ የተላከ ምሥራች! ወይም አምላክን ስማ ወይም አምላክን ስማ የዘላለም ሕይወት ታገኛለህ። (አምላክን ስማ የሚለውን ብሮሹር፣ ማንበብ የማይችል ወይም የማንበብ ችሎታው ውስን የሆነ ሰውን ለማወያየት መጠቀም እንችላለን። ልጆችን ለማስጠናትም ልንጠቀምበት እንችላለን።) ነሐሴ፦ በአእምሯችን ለሚጉላሉ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት የሚቻለው ከየት ነው? መስከረም፦ መጠበቂያ ግንብ እና ንቁ! መጽሔቶች።

◼ በ2014 የአገልግሎት ዓመት ማብቂያ ላይ ከሚደረጉት ክፍሎች ጀምሮ የአቅኚዎች አገልግሎት ትምህርት ቤት የሚካሄደው ለስድስት ቀናት ይኸውም ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ይሆናል።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ