455 ዓ.ዓ.
ኒሳን (መጋ./ሚያ.)
2:4-6 ነህምያ በዘመኑ የእውነተኛው አምልኮ ማዕከል የነበረችውን ኢየሩሳሌምን እንደገና ለመገንባት ፈቃድ ጠየቀ
ኢያር
ሲዋን
ታሙዝ (ሰኔ/ሐምሌ)
2:11-15 ነህምያ ኢየሩሳሌም መጥቶ የከተማዋ ግንብ ያለበትን ሁኔታ የገመገመው በዚህ ጊዜ ሳይሆን አይቀርም
አብ (ሐምሌ/ነሐሴ)
3:1፤ 4:7-9 ተቃውሞ ቢኖርም ግንባታው ተጀመረ
ኤሉል (ነሐሴ/መስ.)
6:15 ከ52 ቀናት በኋላ ግንባታው ተጠናቀቀ
ቲሽሪ