የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 የካቲት ገጽ 6
  • ከነህምያ መጽሐፍ የምናገኘው ጠቃሚ ትምህርት

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከነህምያ መጽሐፍ የምናገኘው ጠቃሚ ትምህርት
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ተቀድሳችኋል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2013
  • “ክፉን በመልካም አሸንፍ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • የነህምያ መጽሐፍ ጎላ ያሉ ነጥቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2006
  • “አምላኬ ሆይ፣ በመልካም አስበኝ”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 የካቲት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ነህምያ 12-13

ከነህምያ መጽሐፍ የምናገኘው ጠቃሚ ትምህርት

ነህምያ ለንጹሕ አምልኮ በድፍረት ጥብቅና ቆሟል

13:4-9, 15-21, 23-27

ነህምያ የጦብያን ዕቃዎች ከቤተ መቅደሱ መመገቢያ አዳራሽ አውጥቶ ወረወረ
  • ሊቀ ካህናቱ ኤልያሺብ የይሖዋ አገልጋይ ያልሆነው ተቃዋሚው ጦብያ ተጽዕኖ እንዲያሳድርበት ፈቅዷል

  • ኤልያሺብ በቤተ መቅደሱ መመገቢያ አዳራሽ ውስጥ ለጦብያ ቦታ ሰጠው

  • ነህምያ የጦብያን ዕቃዎች በሙሉ አውጥቶ ወረወረ፣ ክፍሉን አጸዳ እንዲሁም ክፍሉ ለተገቢው ዓላማ እንዲውል አደረገ

  • ነህምያ በኢየሩሳሌም ውስጥ ያሉትን ርኩሰቶች ማንጻቱን ቀጠለ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ