የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 የካቲት ገጽ 4
  • የካቲት 20-26

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 20-26
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 የካቲት ገጽ 4

ከየካቲት 20-26

ኢሳይያስ 58-62

  • መዝሙር 57 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበትን ዓመት አውጁ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኢሳ 61:1, 2—ኢየሱስ “ይሖዋ በጎ ፈቃድ የሚያሳይበትን ዓመት” እንዲያውጅ ተቀብቷል (ip-2 322 አን. 4)

    • ኢሳ 61:3, 4—ይሖዋ ሥራውን የሚደግፉ “ትላልቅ የጽድቅ ዛፎች” አዘጋጅቷል (ip-2 326-327 አን. 13-15)

    • ኢሳ 61:5, 6—“የባዕድ አገር ሰዎች” ‘ከይሖዋ ካህናት’ ጋር በመተባበር በዓይነቱ ልዩ በሆነው መጠነ ሰፊ የስብከት ዘመቻ ይካፈላሉ (w12 12/15 25 አን. 5-6)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኢሳ 60:17—በእነዚህ የመጨረሻ ቀናት ይሖዋ ይህን ቃሉን የፈጸመው በየትኞቹ መንገዶች ነው? (w15 7/15 9-10 አን. 14-17)

    • ኢሳ 61:8, 9—“ዘላለማዊ ቃል ኪዳን” የተባለው ምንድን ነው? ‘ዘሮቻቸው’ የተባሉትስ እነማን ናቸው? (w07 1/15 11 አን. 5)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኢሳ 62:1-12

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.1 የሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) g17.1 በሽፋኑ ርዕሰ ጉዳይ ለተበረከተለት ሰው

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bh 16 አን. 19—የሚቻል ከሆነ አንዲት እናት ለአካለ መጠን ያልደረሰች ሴት ልጇን እንድታስጠና አድርግ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 66

  • በአገልግሎታችሁ ላይ ቪዲዮዎችን ተጠቀሙ፦ (6 ደቂቃ) በንግግር የሚቀርብ። የአምላክ መንግሥት ምንድን ነው? የሚለውን ቪዲዮ አጫውት። በመጀመሪያው ውይይት ወይም በተመላልሶ መጠይቅ ወቅት በመጋቢትና በሚያዝያ ከምናበረክተው ጽሑፍ ጋር አያይዘው ይህን ቪዲዮ ለማሳየት ጥረት እንዲያደርጉ ሁሉንም አበረታታ።

  • “መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎቻችንን በአግባቡ ተጠቀሙባቸው”፦ (9 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በኮንጎ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎችን ማሰራጨት የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 5 አን. 18-25 እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 96 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ