የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 መጋቢት ገጽ 2
  • ከመጋቢት 6-12

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 6-12
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 መጋቢት ገጽ 2

ከመጋቢት 6-12

ኤርምያስ 1-4

  • መዝሙር 7 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝ”፦ (10 ደቂቃ)

    • [የኤርምያስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]

    • ኤር 1:6—ኤርምያስ አዲስ ተልእኮ ሲሰጠው ለመቀበል አመንትቶ ነበር (w11 3/15 29 አን. 4)

    • ኤር 1:7-10, 17-19—ይሖዋ ኤርምያስን እንደሚያበረታታውና እንደሚያጠነክረው ቃል ገብቶለታል (w05 12/15 24 አን. 18፤ jr-E 88 አን. 14-15)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 2:13, 18—ታማኝ ያልሆኑት እስራኤላውያን የፈጸሟቸው ሁለት መጥፎ ነገሮች ምንድን ናቸው? (w07 3/15 9 አን. 8)

    • ኤር 4:10—ይሖዋ ሕዝቡን ‘አታሏል’ የተባለው ከምን አንጻር ነው? (w07 3/15 9 አን. 4)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 4:1-10

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የዚህን ወር መግቢያዎች ተዘጋጅ፦ (15 ደቂቃ) ‘በአቀራረብ ናሙናዎቹ’ ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። እያንዳንዱን የአቀራረብ ናሙና ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ጎላ ባሉ ነጥቦች ላይ ተወያዩ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 18

  • ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለመጋቢት ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የመታሰቢያው በዓል ዘመቻ መጋቢት 18 ይጀምራል፦ (8 ደቂቃ) በየካቲት 2016 የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣ ገጽ 8 ላይ ተመሥርቶ በአገልግሎት የበላይ ተመልካቹ የሚቀርብ ንግግር። የመታሰቢያው በዓል የመጋበዣ ወረቀት ለሁሉም እንዲሰጥ ካደረግህ በኋላ ስለ ይዘቱ ተናገር። ጉባኤው ክልሉን ለመሸፈን ያደረገውን ዝግጅት ግለጽ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 6 አን. 8-15 እና “የስብከቱ ሥራ ይበልጥ እንዲቀጣጠል ያደረጉ ቀደም ባሉት ዓመታት የተካሄዱ ትላልቅ ስብሰባዎች” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 110 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ