የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 መጋቢት ገጽ 3
  • ከመጋቢት 13-19

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 13-19
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 መጋቢት ገጽ 3

ከመጋቢት 13-19

ኤርምያስ 5–7

  • መዝሙር 37 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “የአምላክን ፈቃድ ማድረግ ትተዋል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ኤር 6:13-15—ኤርምያስ የሕዝቡን ኃጢአት አጋልጧል (w88-E 4/1 11-12 አን. 7-8)

    • ኤር 7:1-7—ይሖዋ ሕዝቡ ንስሐ እንዲገባ ለመርዳት ሞክሯል (w88-E 4/1 12 አን. 9-10)

    • ኤር 7:8-15—እስራኤላውያን ይሖዋ እርምጃ እንደማይወስድ ተሰምቷቸው ነበር (jr-E 21 አን. 12)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ኤር 6:16—ይሖዋ ሕዝቡን ምን እንዲያደርጉ አሳስቧቸው ነበር? (w05 11/1 23 አን. 11)

    • ኤር 6:22, 23—“ከሰሜን ምድር አንድ ሕዝብ እየመጣ ነው” የተባለው ከምን አንጻር ነው? (w88-E 4/1 13 አን. 15)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ኤር 5:26–6:5

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-36—ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) T-36—“ምን ይመስልሃል?” በሚለው ጥያቄ ላይ ተወያዩ። ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) jl ትምህርት 1—ግለሰቡ በመታሰቢያው በዓል ላይ እንዲገኝ ጋብዝ።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 123

  • “በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው? የተባለውን ብሮሹር መጠቀም”፦ (15 ደቂቃ) ለአምስት ደቂቃ ያህል በርዕሱ ላይ በመወያየት ክፍሉን ጀምር። ከዚያም ትምህርት 8⁠ን ከአንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ጋር መወያየት ስለሚቻልበት መንገድ የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት። ጥናት ያላቸው ሁሉ ብሮሹሩን በእያንዳንዱ ጥናት መጨረሻ ላይ እንዲጠቀሙበት አበረታታ።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 6 አን. 16-24 እና “የአምላክ መንግሥት ለአንተ ምን ያህል እውን ነው?” የሚለው ሣጥን

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 75 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ