የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb17 ጥቅምት ገጽ 6
  • ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • አምላክን የሚያስደስት መሥዋዕት ማቅረብ
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2007
  • የአምላክን ሞገስ ማግኘት ወደ ዘላለም ሕይወት ይመራል
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2011
  • ‘ከእውነት መሠረታዊ ገጽታዎች’ ትምህርት ማግኘት
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2012
  • ይሖዋን የሚያስደስቱ የምሥጋና መሥዋዕቶች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2000
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2017
mwb17 ጥቅምት ገጽ 6

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ሆሴዕ 8-14

ምርጥህን ለይሖዋ ስጥ

14:2, 4, 9

ለይሖዋ ምርጥህን መስጠትህ ይሖዋን የሚያስደስተው ከመሆኑም ሌላ ራስህንም ይጠቅምሃል

ለይሖዋ ምርጣችንን መስጠታችን ይሖዋን የሚያስደስተው ከመሆኑም ሌላ እኛንም ይጠቅመናል

ከይሖዋ ጋር ያለህ ዝምድና

  1. ለይሖዋ የውዳሴ መሥዋዕት ታቀርባለህ

  2. ይሖዋ ኃጢአትህን ይቅር ይልሃል፣ በእሱ ዘንድ ተቀባይነት ታገኛለህ እንዲሁም ወዳጁ ትሆናለህ

  3. የይሖዋን ትእዛዛት መጠበቅ የሚያስገኘውን ጥቅም ስትመለከት እሱን ለማወደስ ያለህ ፍላጎት ይጨምራል

ይህን ታውቅ ነበር?

በሬ፣ እስራኤላውያን መሥዋዕት አድርገው ከሚያቀርቧቸው እንስሳት ሁሉ ትልቁና ውድ ዋጋ ያለው ነው። ይህ እንስሳ የካህናቱን አሊያም የመላውን ብሔር ኃጢአት ለማስተሰረይ መሥዋዕት ሆኖ የሚቀርብበት ጊዜ ነበር። ይሖዋ የከንፈራችንን ውዳሴ ልክ እንደ ምርጥ መሥዋዕት አድርጎ ይመለከተዋል።

አንድ እስራኤላዊ በሬ እየነዳ

ለይሖዋ ምርጤን መስጠት የምችለው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ