ከየካቲት 5-11
ማቴዎስ 12–13
መዝሙር 27 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የስንዴውና የእንክርዳዱ ምሳሌ”፦ (10 ደቂቃ)
ማቴ 13:24-26—አንድ ሰው በእርሻው ላይ ጥሩ ዘር ዘራ፤ ከዚያም ጠላቱ መጥቶ በስንዴው ላይ እንክርዳድ ዘርቶ ሄደ (w13 7/15 9-10 አን. 2-3)
ማቴ 13:27-29—ስንዴውና እንክርዳዱ እስከ መከር ጊዜ ድረስ አብረው አደጉ (w13 7/15 10 አን. 4)
ማቴ 13:30—በመከር ወቅት አጫጆቹ በመጀመሪያ እንክርዳዱን ከዚያም ስንዴውን ሰበሰቡ (w13 7/15 12 አን. 10-12)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ማቴ 12:20—ኢየሱስ ርኅራኄ በማሳየት ረገድ የተወውን ምሳሌ መከተል የምንችለው እንዴት ነው? (“የሚጨስ የጧፍ ክር” ለጥናት የሚረዳ መረጃ—ማቴ 12:20፣ nwtsty)
ማቴ 13:25—በጥንት ዘመን አንድ ሰው በሌላ ሰው እርሻ ላይ እንክርዳድ መዝራቱ በእርግጥ ሊፈጸም የሚችል ነገር ነው? (w16.10 32)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 12:1-21
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) bhs ገጽ 22-23 አን. 10-12
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (5 ደቂቃ)
“ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው?”፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። እነዚህ ምሳሌዎች በአገልግሎት በምናደርገው ተሳትፎ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊያሳድሩ እንደሚገባ ተወያዩ።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) kr ምዕ. 22 አን. 8-16
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 22 እና ጸሎት