የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 የካቲት ገጽ 2
  • ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው?

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው?
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ‘ስሙ፤ የሚነገረውን አስተውሉ’
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2014
  • ተስማሚ ምሳሌዎች
    ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት መመሪያ መጽሐፍ
  • “ያለምሳሌ አይነግራቸውም ነበር”
    “ተከታዬ ሁን”
  • “ያለ ምሳሌ አልተናገራቸውም”
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ—2002
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 የካቲት ገጽ 2

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ስለ መንግሥቱ የሚገልጹ ምሳሌዎች ለእኛ ምን ትርጉም አላቸው?

ኢየሱስ ቀላል በሆኑ ምሳሌዎች ተጠቅሞ ጥልቀት ያላቸውን መንፈሳዊ ትምህርቶች አስተምሯል። ይሁንና ኢየሱስ ያስተማራቸውን ትምህርቶች ለመረዳት ጥረት የሚያደርጉት ትሑቶች ብቻ ናቸው። (ማቴ 13:10-15) ስለ መንግሥቱ የሚገልጸውን እያንዳንዱን ምሳሌ በተመለከተ የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክሩ፦ ከዚህ ምሳሌ ምን ጥቅም ማግኘት እችላለሁ? በሕይወቴ ላይ ምን ተጽዕኖ ሊያሳድር ይገባል?

አንዲት የሰናፍጭ ዘር፣ እርሾ፣ ውድ ሀብት፣ ተጓዥ ነጋዴ

መንግሥተ ሰማያት ከሚከተሉት ነገሮች ጋር ይመሳሰላል፦

  • “አንዲት የሰናፍጭ ዘር”—ማቴ 13:31, 32፤ w14 12/15 8 አን. 9

  • “እርሾ”—ማቴ 13:33፤ w14 12/15 9-10 አን. 14-15

  • “ውድ ሀብት” እና “ተጓዥ ነጋዴ”—ማቴ 13:44-46፤ w14 12/15 10 አን. 18

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ