የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 መጋቢት ገጽ 4
  • ከመጋቢት 19-25

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 19-25
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 መጋቢት ገጽ 4

ከመጋቢት 19-25

ማቴዎስ 24

  • መዝሙር 126 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “በመጨረሻዎቹ ቀናት ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁዎች ሁኑ”፦ (10 ደቂቃ)

    • ማቴ 24:12—ክፋት እየበዛ መሄዱ የሰዎች ፍቅር እንዲቀዘቅዝ ያደርጋል (it-2-E 279 አን. 6)

    • ማቴ 24:39—አንዳንዶች በዕለት ተዕለት የኑሮ ጉዳዮች ከመጠመዳቸው የተነሳ ትኩረታቸው ይከፋፈላል (w99 11/15 19 አን. 5)

    • ማቴ 24:44—ጌታው ባልተጠበቀ ሰዓት ይመጣል (jy ገጽ 259 አን. 3)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ማቴ 24:8—ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ ምን ሊጠቁም ይችላል? (“የምጥ ጣር” ለጥናት የሚረዳ መረጃ​—⁠ማቴ 24:8፣ nwtsty)

    • ማቴ 24:20—ኢየሱስ እንዲህ ያለው ለምንድን ነው? (“በክረምት፣” “በሰንበት ቀን” ለጥናት የሚረዱ መረጃዎች​—⁠ማቴ 24:20፣ nwtsty)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ማቴ 24:1-22

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ግለሰቡ በክልላችሁ የተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ይሰነዝራል።

  • የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚህ በፊት ያነጋገርከው ግለሰብ ቤት የለም፤ በሩን የከፈተው የግለሰቡ ዘመድ ነው።

  • ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 57

  • “የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 4

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 132 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ