ክርስቲያናዊ ሕይወት
የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል
የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም ከማቴዎስ 24:34 ጋር በተያያዘ ለቀረቡት ለሚከተሉት ጥያቄዎች መልስ ስጥ።
“እነዚህ ነገሮች ሁሉ” የተባሉት ምንድን ናቸው?
ዘፀአት 1:6 “ትውልድ” የሚለውን ቃል ትርጉም ለማወቅ የሚረዳን እንዴት ነው?
ኢየሱስ እየተናገረ የነበረው ስለ የትኛው ትውልድ ነው?
“ይህ ትውልድ” የትኞቹን ሁለት ቡድኖች ያካትታል?
ኢየሱስ የተናገረው ሐሳብ የምንኖረው መጨረሻው በጣም በቀረበበት ጊዜ ላይ እንደሆነ የሚጠቁመው እንዴት ነው?