ከሰኔ 11-17
ሉቃስ 1
መዝሙር 137 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“ማርያም ትሕትና በማሳየት ረገድ የተወችውን ምሳሌ ተከተሉ”፦ (10 ደቂቃ)
[የሉቃስ መጽሐፍ ማስተዋወቂያ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።]
ሉቃስ 1:38—የተሰጣትን ኃላፊነት በትሕትና ተቀብላለች (ia ገጽ 149 አን. 12)
ሉቃስ 1:46-55—በአምላክ ቃል ውስጥ የሚገኙ ሐሳቦችን ጠቅሳ በመናገር ይሖዋን አወድሳለች (ia ገጽ 150-151 አን. 15-16)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ሉቃስ 1:69—“የመዳን ቀንድ” የሚለው አገላለጽ ምን ትርጉም አለው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ሉቃስ 1:76—መጥምቁ ዮሐንስ ‘ቀድሞ በይሖዋ ፊት የሄደው’ እንዴት ነው? (nwtsty ለጥናት የሚረዳ መረጃ)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ሉቃስ 1:46-66
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
የመጀመሪያው ተመላልሶ መጠየቅ—ቪዲዮ፦ (5 ደቂቃ) ቪዲዮውን አጫውትና ተወያዩበት።
ሁለተኛው ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም።
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ለጉባኤው እንደሚያስፈልግ ተጠቀሙበት፦ (8 ደቂቃ) አማራጭ፦ የ2018ን የዓመት ጥቅስ የሚያብራራውን ሐሳብ ከልስ። (w18.01 8-9 አን. 4-7)
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (7 ደቂቃ) ለሰኔ ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 16
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 73 እና ጸሎት