ከመስከረም 2-8
ዕብራውያን 7-8
መዝሙር 16 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“እንደ መልከጼዴቅ፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ”፦ (10 ደቂቃ)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)
ዕብ 8:3—በሙሴ ሕግ ሥር በስጦታ እና በመሥዋዕት መካከል ያለው ልዩነት ምን ነበር? (w00 8/15 14 አን. 11)
ዕብ 8:13—የሕጉ ቃል ኪዳን በኤርምያስ ዘመን “ጊዜ ያለፈበት” የሆነው በምን መንገድ ነው? (it-1 523 አን. 5)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ትምህርት አግኝታችኋል?
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ምን ሌሎች መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
ለማንበብ እና ለማስተማር የተቻለህን ሁሉ ጥረት አድርግ፦ (10 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። በሚታዩ ነገሮች ተጠቅሞ ማስተማር የሚለውን ቪዲዮ አጫውት፤ ከዚያም ማስተማር ከተባለው ብሮሹር ላይ ጥናት 9ን ተወያዩበት።
ንግግር፦ (5 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) it-1 524 አን. 3-5—ጭብጥ፦ አዲሱ ቃል ኪዳን ምንድን ነው? (th ጥናት 7)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች፦ (15 ደቂቃ) ለመስከረም ወር የተዘጋጀውን ድርጅቱ ያከናወናቸው ነገሮች የተባለውን ቪዲዮ አጫውት። ወንድሞች የሚችሉ ከሆነ ዋናውን መሥሪያ ቤት ወይም በአቅራቢያቸው ያለውን ቅርንጫፍ ቢሮ እንዲጎበኙ አበረታታቸው።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 73
ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)
መዝሙር 102 እና ጸሎት