የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb21 መጋቢት ገጽ 4
  • ከመጋቢት 15-21

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ከመጋቢት 15-21
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
mwb21 መጋቢት ገጽ 4

ከመጋቢት 15-21

ዘኁልቁ 11-12

  • መዝሙር 46 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ከአጉረምራሚነት መራቅ ያለብን ለምንድን ነው?”፦ (10 ደቂቃ)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎች፦ (10 ደቂቃ)

    • ዘኁ 11:7, 8—የመና መልክና ጣዕም የይሖዋን ጥሩነት የሚያሳየው እንዴት ነው? (it-2 309)

    • ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ) ዘኁ 11:1-15 (th ጥናት 2)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • የመታሰቢያው በዓል መጋበዣ፦ (3 ደቂቃ) በውይይት ናሙናው ጀምር። የቤቱ ባለቤት ፍላጎት ካሳየ በኋላ የኢየሱስ ሞት መታሰቢያ የተባለውን ቪዲዮ አስተዋውቅና ተወያዩበት። (ክፍሉ ላይ ቪዲዮውን ማጫወት አያስፈልግህም።) (th ጥናት 11)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (3 ደቂቃ) ፍላጎት ላሳየና የመታሰቢያውን በዓል መጋበዣ ለተቀበለ ሰው ተመላልሶ መጠየቅ አድርግ። (th ጥናት 4)

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (5 ደቂቃ) በመታሰቢያው በዓል ላይ ከተገኘ ሰው ጋር ንግግሩ ካለቀ በኋላ ውይይት ጀምር፤ እንዲሁም ፕሮግራሙን አስመልክቶ ላነሳው ጥያቄ መልስ ስጥ። (th ጥናት 2)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 19

  • “ለመታሰቢያው በዓል እየተዘጋጃችሁ ነው?” (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ከመታሰቢያው በዓል ጋር በተያያዘ ስለተደረጉት ዝግጅቶች አስፈላጊውን ማስታወቂያ ተናገር። የመታሰቢያው በዓል ቂጣ የሚዘጋጅበት መንገድ የተባለውን ቪዲዮ አጫውት።

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) rr ምዕ. 6 አን. 7-13፣ ሣጥን 6ሀ

  • የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 70 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ