የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb22 ጥር ገጽ 7
  • ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እንደሚያሳይህ እርግጠኛ ሁን

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እንደሚያሳይህ እርግጠኛ ሁን
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የይሖዋ ታማኝ ፍቅር ምን ጥቅም ያስገኝልሃል?
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2021
  • የእርዳታ ሥራ በ2021—ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አልተተዉም
    የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
  • አደጋ ለደረሰባቸው እርዳታ ማበርከት
    የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
  • መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፈጥሮ አደጋዎች ምን ይላል?
    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
mwb22 ጥር ገጽ 7
በአንድ የስብሰባ አዳራሽ ደጅ ላይ ወንድሞችና እህቶች ከእርዳታ ቁሳቁሶች አጠገብ ቆመው።

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ይሖዋ ታማኝ ፍቅር እንደሚያሳይህ እርግጠኛ ሁን

በይሖዋ ፊት ውድ ነህ። (ኢሳ 43:4) ወደ እሱም ሆነ ወደ ድርጅቱ ስቦሃል። ራስህን ለይሖዋ ወስነህ ስለተጠመቅክ የእሱ ንብረት ሆነሃል። ስለዚህ በአስቸጋሪ ጊዜም ጭምር፣ እንደ ልዩ ንብረቱ ይንከባከብሃል። በድርጅቱ አማካኝነት ታማኝ ፍቅር ያሳይሃል።—መዝ 25:10

የይሖዋ ድርጅት በቅርብ ጊዜ ለተከሰቱ የተፈጥሮ አደጋዎች ምላሽ የሰጠበትን መንገድ መለስ ብለን ስናይ ለይሖዋ ታማኝ ፍቅር ያለን አድናቆት ይጨምራል።

የ2019 የአስተባባሪዎች ኮሚቴ ሪፖርት የሚለውን ቪዲዮ ተመልከት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ለመመለስ ሞክር፦

  • “የ2019 የአስተባባሪዎች ኮሚቴ ሪፖርት” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። በአደጋ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ኮሚቴ ውስጥ ያሉ ወንድሞች የተፈጥሮ አደጋ ለደረሰባቸው ወንድሞችና እህቶች ንግግር ሲሰጡ።

    የአስተባባሪዎች ኮሚቴ፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ቅርንጫፍ ቢሮዎችን ለአደጋ ጊዜ ምላሽ ለመስጠት ዝግጁ እንዲሆኑ ያደረገው እንዴት ነው?

  • “የ2019 የአስተባባሪዎች ኮሚቴ ሪፖርት” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። ኢንዶኔዥያ ውስጥ ወንድሞች በአደጋ የወደመን ቤት መልሰው ሲገነቡ።

    በኢንዶኔዥያ እና በናይጄርያ ከተፈጠረው ነገር ጋር በተያያዘ የይሖዋ ድርጅት መመሪያና የአደጋ ጊዜ እርዳታ የሰጠው እንዴት ነው?

  • “የ2019 የአስተባባሪዎች ኮሚቴ ሪፖርት” ከተባለው ቪዲዮ የተወሰደ ፎቶግራፍ። አፍሪካ ውስጥ ያለች አንዲት ነርስ የልብ ማዳመጫ ተጠቅማ ለአንዲት ታካሚ ምርመራ ስታደርግ።

    የይሖዋ ድርጅት ለኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምላሽ ከሰጠበት መንገድ ጋር በተያያዘ አንተን ያስገረመህ የቱ ነው?

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ