የጥናት እትም
ግንቦት 2021
ከሐምሌ 5–ነሐሴ 1, 2021 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2021 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ኢየሱስ ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ በኢየሩሳሌምና በሌሎች ቦታዎች በቅንዓት ሰብከዋል (የጥናት ርዕስ 20 አንቀጽ 1ን ተመልከት)