JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ባላቸው አገሮች ያሉ የይሖዋ ምሥክሮች ለሥራው የሚያስፈልገውን ወጪ መሸፈን የሚችሉት እንዴት ነው?
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው? በሚለው ሥር ይገኛል።
የወጣቶች ጥያቄ
ቴክኖሎጂ ትኩረትህን መሰብሰብ ከባድ እንዲሆንብህ የሚያደርግባቸውን ሦስት ሁኔታዎች እንዲሁም ትኩረትህን ለመሰብሰብ ማድረግ የምትችለውን ነገር ተመልከት።
JW Library ላይ የሕትመት ውጤቶች > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።
jw.org ላይ ላይብረሪ > ተከታታይ ርዕሶች > የወጣቶች ጥያቄ በሚለው ሥር ይገኛል።