JW Library እና JW.ORG ላይ የወጡ ርዕሶች
የምታደርጉት መዋጮ ጥቅም ላይ እየዋለ ያለው እንዴት ነው?
JW ላይብረሪ የተባለውን አፕሊኬሽን ለማሻሻል እና አገልግሎት መስጠቱን እንዲቀጥል ለማድረግ ምን ያስፈልጋል?
ለቤተሰብ
የትዳር ጓደኛችሁ ያለው የሚያበሳጭ ጠባይ በመካከላችሁ ግጭት እንዲፈጥር ከመፍቀድ ይልቅ ያንን ጠባይ በአዎንታዊ መንገድ ለማየት ጥረት አድርጉ።
መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎችን ሕይወት ይለውጣል
አንቶኒዮ በዕፅና በአልኮል ሱስ እንዲሁም በዓመፅ የተጠላለፈ ሕይወት መምራቱ ሕይወት ምንም ዓላማ እንደሌለው እንዲሰማው አድርጎታል። አመለካከቱን እንዲቀይር ያደረገው ምንድን ነው?