የጥናት እትም
ኅዳር 2023
ከጥር 8–የካቲት 4, 2024 የሚጠኑ ርዕሶች
© 2023 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
ይህ ጽሑፍ የሚሸጥ አይደለም። መጽሔቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ መጽሐፍ ቅዱስን ለማስተማር ከሚታተሙት ጽሑፎች መካከል አንዱ ሲሆን ይህ የማስተማር ሥራ የሚደገፈው ደግሞ ሰዎች በፈቃደኝነት በሚያደርጉት መዋጮ ነው። መዋጮ ለማድረግ donate.jw.orgን ተመልከት።
ሌላ መግለጫ ካልተሰጠ በቀር በመጽሔቱ ላይ የተጠቀሱት ጥቅሶች የተወሰዱት ቀለል ባለ አማርኛ ከተዘጋጀው አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ነው። ይህ መጽሔት የሚጠቀመው የአውሮፓውያንን የዘመን አቆጣጠር ነው።
ሽፋኑ፦
ዕዝራ በሕዝቡ ኃጢአት የተነሳ በሐዘን ተውጦ በቤተ መቅደሱ ውስጥ ሲያለቅስና ሲጸልይ። ሕዝቡም እያለቀሱ ነው። ከዚያም ሸካንያህ “እስራኤል አሁንም ተስፋ አለው። . . . እኛም ከጎንህ ነን” በማለት ዕዝራን አጽናናው።—ዕዝራ 10:2, 4 (የጥናት ርዕስ 48 አንቀጽ 17)